” የሕዳሴ ግድብ አበርክቶ ለሌሎች ሀገራትም የሚተርፍ ነው” የውጭ ሀገራት የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኞች
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚኖረው አበርክቶ ከኢትዮጵያ ባለፈ ለሌሎችም ሀገራት እንደሚተርፍ ዩጋንዳውያን እና ኬንያውያን የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኞች ተናግረዋል።
ሞሰስ ክሪስፐስ ኦኬሎ ይባላሉ። እኝህ ዩጋንዳዊ መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ በአደረገ የአፍሪካ...
“የተፋሰሱ የላይኛው እና የታችኛው ሀገራት ያለፉ ዘመናትን ልዩነቶች በማጥበብ በጋራ እና በመቀራረብ መሥራት ይገባቸዋል”...
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ተመርቋል፡፡ በጉባ በተካሄደው ምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ እና አሕጉር አቀፍ ድርጅት ተወካዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች...
ቀኑ ለኢትዮጵያውያን የተለየ ነው።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም ''የማንሠራራት ቀን" ምክንያት በማድረግ የተሠሩ መሠረተ ልማቶችን ለሕዝብ አስጎብኝቷል።
በጉብኝቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የማንሠራራት ቀን አከባበር ከታላቁ...
“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የፓን-አፍሪካኒዝም መንፈስ መገለጫ ነው” ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ እየተመረቀ ነው፡፡ በጉባ እየተካሄደ በሚገኘው ምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የዓለም አቀፍ እና አሕጉር አቀፍ ድርጅት ተወካዮች እና ጥሪ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመላው ኢትዮጵያውያን የኅብረታችን ማሕተም ነው።
ከሚሴ፡ ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ውጣውረዶችን በማለፍ ለምረቃ የበቃዉን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ከተሞች የበዓሉ የደስታ መልዕክት በአደባባይ እየተላለፈ ነው።
ይህንንም ተከትሎ የከሚሴ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎችም በከተማዋ አደባባዮች በመውጣት ደስታቸውን እየገለጹ...








