“የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ለመቋቋም መሥራት ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተረጅነት በመላቀቅ የሚያጋጥሙ የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሠራሽ አደጋዎችን በራስ አቅም ለመቋቋም መሥራት ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተናገሩ። የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት ምክትል...
“ከሲንጋፖር ጋር የተደረገው የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከኢትዮጵያ ጋር ተባብሮ ለመሥራት ፈቃደኝነት የታየበት ነው” አምባሳደር ታዬ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው ከሲንጋፖር ጋር እያደረጉት ያለውን ውይይት በተመለከተ ማብራሪ ሰጥተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው የኢትዮጵያ እና የሲንጋፖር ግንኙነት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሲንጋፖር የመጀመሪያ ቀን ጉብኝታቸው በብሔራዊው...
በሥነ ሥርዓቱም በኢትዮዽያ እና ሲንጋፖር መካከል ያለውን መልካም ወዳጅነት እና የጋራ መንፈስ ለማመላከት 'አራንዳ ዐቢይ አሕመድ ዝናሽ ታያቸው' የተሰኘ የኦርኪድ አበባ በስማቸው ተሰይሞላቸዋል።
በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው ምርጫ የዴሞክራሲ መርኾዎችን ያከበረ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ አፍሪካ የተካሄደው ምርጫ የዴሞክራሲ መርኾዎችን ያከበረ መኾኑን በመጥቀስ፤ ለፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በሀገሪቱ የተካሄደው ምርጫ ፍትሐዊ፣ ግልፅ...
“ አንድነት ያሻግራል፣ አንድነት ያስከብራል”
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ የኾኑትን የሚያከብራቸው፣ የሚያሞግሳቸው፣ እጅ የሚነሳላቸው፣ ለክብራቸው ምንጣፍ የሚያነጥፍላቸው፣ ቄጠማ የሚጎዘጉዝላቸው ብዙ ነው፡፡ አንድ የኾኑት ክፉ ዘመንን ይሻገራሉ፣ አስቸጋሪ ወቅትን ያልፋሉ፤ በድንግዝግዝ ጨለማ ብርሃን ያሳያሉ፡፡ አንድ...








