የመስህብ ሃብቶችን በማልማት የቱሪዝም ዘርፉ ለሀገር ዕድገት የሚኖረውን አበርክቶ ማሳደግ ይገባል።

እንጅባራ: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 46ኛው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን "ቱሪዝም ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በዓሉ በተለያዩ የኪነ ጥበብ ዝግጅቶች እና በፓናል ውይይት ነው የተከበረው። የአዊ ብሔረሰብ...

“ያለኝ ምክር ውጊያ ይበቃናል፤ ብትዋጉም አታሸንፉም ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች...

“ልጆቻችን ላይ ጥንቃቄ ካላደረግን የምንመኛትን ኢትዮጵያ አናያትም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች...

“አሁንም ለሰላማዊ ትግል በራችን ክፍት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች...

የማዳበሪያ ፋብሪካው ሲጠናቀቅ በዓመት 30 ሚሊዮን ኩንታል የዩሪያ ማዳበሪያ የማምረት አቅም አለው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ...