የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም አረንጓዴ ልማት ያለውን ፋይዳ የተገነዘበ ማኅበረሰብ መፍጠር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
"አረንጓዴ ልማት ለዘላቂ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግሥት ተጠሪ ኢብራሂም የሱፍ ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...
መንገድ በመዝጋት የሚመጣ መፍትሔ የለም ሲሉ የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ እና የፎገራ ወረዳ ባዘጋጁት "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክ በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ ላይ የተሳተፉ የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች...
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጎንደር ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋገሾ እና የብሔራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር እርስቱ ይርዳው የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጎንደር ከተማ ገብተዋል። መሪዎቹ ጎንደር ከተማ...
የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ባሕር ዳር ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር ተስፋየ ይገዙ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
መሪዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን...
የሳንባ ምች ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሳንባ ምች በቫይረስ ወይንም በባክቴሪያ ምክንያት የሚመጣ የሳንባ ኢንፌክሽን ነው። በሽታው ማንኛውንም ሰው የሚያጠቃ ቢኾንም እድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ የኾኑ አዋቂዎች እና ከ2 ዓመት በታች የኾኑ ህጻናት፣ የጤና...








