የቻግኒ ከተማ ሕዝብ በዘላቂ ሰላም ዙሪያ እየመከረ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሕግ ማስከበር ግዳጁን እየተወጣ የሚገኘው ኮር የዞኑን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ምክክር እያካሄደ ነው፡፡ በቻግኒ ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጽንፈኞች እና...
በመከላከያ ሠራዊት ስም እና ማዕረግ ለዘረፋ የተሰማሩ የጽንፈኛው አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ሰከላ ወረዳ ተልዕኮውን እየተወጣ የሚገኘው ክፍለ ጦር በአካባቢው ለዘረፋ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጽንፈኛው ቡድን አባላትን መያዙን አስታውቋል። በሰከላ ከተማ በመከላከያ ስም እና ማዕረግ ከኅብረተሰቡ ገንዘብና ስልኮችን በመስረቅ...
“በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን ያመላክታሉ” አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን የሚያረጋግጡ መኾናቸውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ገለፁ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100...
“ተመጽዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው” ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን እምቅ የተፈጥሮ ሃብቶች በማልማት ተመጽዋችነትን ማስቀረት የሚያስችል ሥራ በስፋት እየተከናወነ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ሕጻናት ከሚደርስባቸው ጉዳት ለመጠበቅ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕጻናት ደኅንነታቸው ተጠብቆ የሀገር ተረካቢ እንዲኾኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተለያዩ ሕጎች እና ስምምነቶች ተቀምጠዋል፡፡ እነዚህ ዓለም አቀፍ ስምምነቶች እየተጣሱ ሕጻናት ላይ የተለያዩ ጥቃቶች ሲፈጸሙም ይስተዋላል፡፡
በሀገሪቱ በሚስተዋለው አለመረጋጋት እና የሰላም...








