“ይህችን ዓመት ቀድሷት፤ ይህችን ዘመን አክብሯት”

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንተ ግን ዕለታትን በኃይልህ ትገዛቸዋለህ፤ አንተ ግን ዘመናትን በቸርነትህ ታቀዳጃለህ፤ አንተ ግን በጥበብህ ትጠብቃለህ፤ በቸርነትህም ታኖራለህ፤ ዕድሜን ትጨምራለህ። አንተ ግን ዘመናትን ትሠጣለህ፤ ጸጋንም ታድላለህ። አንተ ግን በረከት እና...

በችግር ወቅት የደረሰ ግዙፉ የሲሚንቶ ፋብሪካ

ባሕር ዳር: መስከረም 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግድቦች፣ ድልድዮች፣ ሕንጻዎች እና ሌሎችም የግንባታ ሥራዎች የተሳለጠ ግብዓት ሲኖራቸው ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጠራሉ፣ ሀገርም ትገነባለች። ከግንባታ ግብዓቶች መካከል ሲሚንቶ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል። ባለፉት ዓመታት የሲሚንቶ ምርት በቀነሰ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለአዲስ ዓመት ማዕድ አጋሩ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢዎች ለሚኖሩ እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች በቤተመንግሥት ማዕድ አጋርተዋል። የማዕድ ማጋራቱ መርሐ ግብር የተከናወነው የ2018 ዓ.ም...

ዕንቁጣጣሽ-የሰላም ፍኖት

ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዘመን ስሌት መሠረት መስከረም አንድ ቀን ዓመተ ምህረት ይለወጣል። ዕለቱ የዘመን መለወጫ በመባልም ይታወቃል። ይህ በግእዝ ቋንቋ ‘ርዕሰ ዓውደ- ዓመት’ ይሰኛል። የባሕር ሐሳብ ሊቃውንት ደግሞ መስከረም አንድን ለምን...

ብስራት ነጋሪዋ አደይ አበባ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንቁጣጣሽ ወይም የዘመን መለወጫ፣ ለአዲስ ሕይወት፣ ለመልካም ሥራ፣ ለስኬት እና ለአብሮነት የምናቅድበት ልዩ ቀን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ባሕር ዳር ከተማ የጽርሃ ጽዮን ቤተክርስቲያን ስብከተ ወንጌል መምህር ይትባረክ...