ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብቷን የመጠቀም መብቷን ያረጋገጠችበት ነው።

እንጅባራ: መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ተወካዮች የግድቡን መመረቅ በእንጅባራ ከተማ በውይይት አክብረዋል። የመላው ኢትዮጵያውያን የላብ እና የደም አሻራ የታታመበት እና የይቻላል ምልክት የኾነው ታላቁ ኢትዮጵያ...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጥቁር ሕዝቦች ኩራት እና ምልክት ነው።

ገንዳ ውኃ፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የንቅናቄ መድረክ በገንዳ ውኃ ከተማ ተካሂዷል። የዘመናት ልፋታቸው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምርቃት በመብቃቱ ደስተኛ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዘመናት ቁጭት ስኬት ነው።

ደብረማርቆስ፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ''ዕምርታ እና ማንሠራራት'' በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ታላቁ የኢትዮጵ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ላባቸውን እና...

ተማሪዎችን ማገዝ ሀገርን ማገዝ ነው።

ደሴ: መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲ ኤም ቪ ፎር ደሴ የበጎ አድራጎት ማኅበር በደሴ ከተማ ለሚገኙ 1ሺህ 500 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በውጭ ሀገር የሚኖሩ የደሴ ተወላጆች ድጋፉን እንዳደረጉ የገለጹት የማኅበሩ አሥተባባሪ ማዘንጊያ አበበ...

መሪዎች ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ሁኔታዎችን በመረዳት የሀገሪቱን ዕድገት ወደተሻለ ደረጃ ማሸጋገር ይገባቸዋል።

ፍኖተ ሰላም፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር'' በሚል መሪ መልዕክት ለመሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው። የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ...