“ዩኒቨርሲቲው ለጎረቤት ሀገራት የፖሊስ ሠራዊትና መኮንኖች የሚሰጠው የትምህርት ዕድል የሚያኮራ ነው” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊስ ሠራዊቱን በዕውቅትና ክህሎት ከማጎልበት ባለፈ ለጎረቤት ሀገራት እየሰጠ ያለው የትምህርት ዕድል ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም የምታበረክተው ጉልህ አስተዋጽኦ ማሳያ መኾኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን ተመለከቱ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ወሎና አካባቢውን የቱሪስት መዳረሻ የሚያደርገውን እና በገበታ ለትውልድ እየለማ የሚገኘውን የለጎ ሐይቅ ፕሮጀክትን ዛሬ ተመልክተናል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት...

“በቅርብ ጊዜያት ውስጥ አንጋፋዋ የደሴ ከተማ የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራት ሙሉ እምነት አለን” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የወሎ ሕዝብ በታሪካዊቷና የቆንጆዎች መፍለቂያ በሆነችው የደሴ ከተማ ላደረገልን የሞቀና የደመቀ አቀባበል ዕጅግ ላቅ ያለ ምሥጋና እናቀርባለን ብለዋል፡፡ በቆይታችንም በከተማዋ የሚገኙ ልዩ ልዩ የልማት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀመሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ አሻራ አስጀመሩ። ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ የዘንድሮን የአረንጓዴ...

አካባቢን ጽዱ እና ውብ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ የምዕራብ ጎንደር ዞን...

ገንዳ ውኃ: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ "ጽዱ አካባቢ እና ጽዱ ጤና ተቋማት ለተሻለ ጤንነት" በሚል መሪ ሃሳብ ከባለድር አካላት ጋር በገንዳ ውኃ ከተማ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። ደረጃቸውን የጠበቁ ...