የሆቴሎች የኮኮብ ደረጃ ምደባ በአዲስ መልክ እንደሚሠራ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስከረም ጀምሮ ከዚህ በፊት የተሰጠው የኮኮብ ደረጃ ሥራ ላይ እንደማይውል የቱሪዝም ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የደረጃ ምደባ ደንብ ሆቴሎች በየሦስት ዓመቱ በዳግም የደረጃ ምደባ ሂደት ማለፍ...
የክልሉን ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ ወጣቶች ከሰላም ካውንስሉ ጎን ሊቆሙ እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።
ሰቆጣ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ያለውን አንጻራዊ ሰላም ለማስቀጠል የተቋቋመው የሰላም ካውንስል ያቀረበው የሰላም ጥሪ ወቅታዊ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ ወጣቶች ተናግረዋል። ወጣት አንባየ መኮነን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በክልሉ የተከሰተው የሰላም እጦት በሕዝቡ...
“ቀጣዩ ትውልድ የተሻለ ተፈጥሮና የበለፀገች ሀገር ይገባዋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የአረንጓዴ አሻራ ዋናው የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያና የአረንጓዴ ልማት ማሳኪያ ተጨባጭ ዕርምጃችን ነው ብለዋል። ዛሬ የወቅቱ የዓለማችን ወሳኝ አጀንዳ በሆነው የአየር ንብረት ለውጥ...
“መደጋገፋችን የቆየ እሴታችን ቢኾንም ይበልጥ በማጎልበት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም ክልል አቀፍ የክረምት በጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ...
የባሕል ማዕከሉ ግንባታ ጉዳይ!?
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል ማዕከላት የአንድን ማኅበረሰብ ባሕል፣ ታሪክ እና ወግ በአንድ ቦታ በማዕከል ለማስተዋወቅ እና የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ያገለግላሉ፤ ሥልጠና እና ምርምሮችን ለማከናወን፣ የዕደ ጥበብ ውጤቶችን ጭምር በማምረት ለገበያ በማቅረብ...








