“ወገኖቻችን እንደኛው ደስ ብሏቸው እንዲውሉ ማድረግ ይገባል”

ባሕርዳር፡ መጋቢት 11/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለ1ሺህ 447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር የእስልምና ሃይማኖት አስተምህሮ የኾነውን መረዳዳት ታሳቢ ያደረገ ሊኾን እንደሚገባ...

ረመዳን የዕዝነት እና የመዳን ወር ነው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የረመዳን ጾም በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ወር ተብሎ ይጠራል። በዚህ ወር ቅዱስ ቁርዓን ለሰው ልጆች ሁሉ ይደርስ ዘንድ ለነብዩ ሙሐመድ መውረድ የጀመረበት ወር በመኾኑ ምንዳው ከሺህ...

“የዒድ አል-ፈጥር ዕሴቶች ለዘላቂ ሰላም እና እርቅ ከፍ ያለ አስተዋጽኦ ያላቸው በመኾኑ ሊጠናከሩ ይገባል”...

ባሕርዳር፡ መጋቢት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለ1ሺህ 447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ጉባዔው መጋቢት 10/2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በዓሉ የጾም መፍቻ ብቻ ሳይኾን የምሥጋና፣...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የርእሰ መሥተዳድሩ ሙሉ...

እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ! በሀገራችን በድምቀት ከሚከበሩት ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ኢድ አል-ፈጥር አንዱ ሲኾን በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ በረመዳን ጾም ፍጻሜ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉ በአብሮነት፣ በምስጋና እና በደስታ የሚከበር፤ የመተሳሰብና የመፈቃቀድ ባሕልና እሴቶች የሚጠናከሩበት...

“ጋይንት ላይ የታቀደው የጽንፈኛው ቡድን እና የላኪዎቹ ህልም በሀገር መከላከያ ሠራዊት ክንድ መክኗል” ኮሎኔል...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች የሰጡትን የጥፋት ተልኮ ተሸክሞ ወደ ጋይንት የመጣው ጽንፈኛ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት እና በክልሉ የጸጥታ አባላት እርምጃ ተወስዶበታል። በአካባቢው ሕግ በማስከበር ላይ የሚገኙት የሀገር መከላከያ...