“ሀሉም አካል በመወያየት ክልላችን የሰላም አየር እንዲተነፍስ ማድረግ ይገባዋል” የኮምቦልቻ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች

የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የሰላም ኮንፍረንስ አካሂዷል። የመንግሥት ሠራተኞች በሰጡት አስተያየት ስለ ሰላም መምከር ካልተቻለ ሰላም ሊመጣ እንደማይችል ገልጸዋል። ሰላምን ለማምጣት እንደ መንግሥት ሠራተኛ የሚጠበቅብን...

የፋኖ ኀይሎች ለድርድር እንዲዘጋጁ ጥረት እያደረገ መሆኑን የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፋኖዎች ከተበታተኑበት ተሰባስበው ራሳቸውን ለሰላም ንግግር እንዲያዘጋጁ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል አስታውቋል፡፡ ካውንስሉ የሰላም ጥሪ ከማድረግ ባሻገር ሁለቱን ወገኖች በቅርበት እያነጋገረ እንደሚገኝም የካውንስሉ ሰብሳቢ...

በሚቀጥሉት 10 ቀናት ከባድ ዝናብ ሊኖር ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በኾኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በኾኑ የሀገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ እየተጠናከረ...

ለወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ ማንነት የሕይወት መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን በመዘከር ፈለጋቸውን መከተል እንደሚገባ ተገለጸ።

ሁመራ: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሐምሌ 5 የዝክረ ሰማዕታት መታሰቢያ ቀን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ "በደም የፈካ ነጻነት፤ እስከ ሞት የታመነ አማራነት" በሚል መሪ መልእክት ተከብሯል። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

የሰላም ካውንስሉን ጥረት እንደሚደግፉ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።

መተማ: ሐምሌ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በወረዳው በግድያ፣ እገታ እና ዘረፋ ወንጀል የተሰማሩ የግል ጥቅመኞች መበራከታቸውን የገለጹት...