በምዝገባ የታየው ስኬት በትምህርት ወቅት እንዲደገም ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ ተጠየቀ።

ሁመራ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት በመላክ ወላጆች ኀላፊነታቸውን መወጣት እንዳለባቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ አሳስቧል። በዞኑ የ2018 ዓ.ም ትምህርት መሰጠት መጀመሩን ተከትሎ አሚኮ በትምህርት ቤቶች ተገኝቶ ምልከታ...

ለመካከለኛ እና ዝቅተኛ መሪዎች ሥልጠና እየሰተጠ ነው።

ደብረማርቆስ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ ለሚገኙ 25 የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር መካከለኛ እና ዝቅተኛ መሪዎች ሥልጠና እየሰተጠ ነው፡፡ በብልጽግና...

“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እውቀትን፣ ፅናትን፣ አልሸነፍ ባይነትን እና አንድነትን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያስተማረ ነው”

ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ሠራተኞች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ የፓናል ውይይት አካሄደዋል፡፡ በፓናል ውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ ጀምራ መጨረስ...

የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለሁሉም የሚደርስ የንጋት ብርሃን ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሥራ መሪዎች እና ሠራተኞች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃትን ምክንያት በማድረግ ውይይት አድርገዋል። ለመወያያ መነሻ የሚኾን ጽሑፍም በቢሮው ምክትል ኀላፊ ንጹህ...

በወልድያ ከተማ አስተዳደ ስር ባሉ 40 ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ተጀምሯል።

ወልድያ፡ መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 የትምህርት ዘመን መማር ማስተማር መስከረም አምስት በወልድያ ከተማ ተጀምሯል። በከተማ አስተዳደሩ የየጁ ገነት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ካሳዬ በሪሁን በክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶችን ለመማር ማስተማር ዝግጁ...