“ከሰብዓዊ ድጋፍ ባሻገር በዘላቂ ልማት ላይ አብሮ መሥራት የሚያስችል ውይይት አድርገናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) ከኢትዮጵያ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በ2016 ዓ.ም ኦቻ በክልሉ ሰብዓዊ ድጋፍ ላይ የነበረውን አፈጻጸም የገመገምንበት...

የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ ያከናወነው ተግባር የሚበረታታ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። የኢንዱስትሪ እና...

በምዕራብ ጎንደር ዞን ከ20 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሁለት ተንጠልጣይ ድልድዮች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት...

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ እና መተማ ወረዳ ከ20 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሁለት የእግረኛ ተንጠልጣይ ድልድዮች ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የዞኑ መንገድ መምሪያ ኀላፊ ዓባይነህ ወረታ ተናግረዋል። የእግረኛ...

“መንግሥት የሰላም ውይይቱን እና ድርድሩን የፈቀደው ለፖለቲካ ትርፍ ሳይኾን ለአማራ ሕዝብ ሰላም ለመስጠት ነው”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በክልሉ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው ክልሉ ከነበረበት የጸጥታ ችግር እየወጣ የተሻለ...

በምዕራብ ጎንደር ዞን የወባ ሥርጭት መጨመሩን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐምሌ ወር በዞኑ ከፍተኛ የወባ ስርጭ መከሰቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ የወባ እና ቬክተር ወለድ በሽታዎች መከላከል ቡድን መሪ አቶ ወርቁ መንግሥቴ ገልጸዋል። የወባ በሽታ በዞኑ ባሉ...