የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለሁሉም የሚደርስ የንጋት ብርሃን ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሥራ መሪዎች እና ሠራተኞች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃትን ምክንያት በማድረግ ውይይት አድርገዋል። ለመወያያ መነሻ የሚኾን ጽሑፍም በቢሮው ምክትል ኀላፊ ንጹህ...

በወልድያ ከተማ አስተዳደ ስር ባሉ 40 ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ ተጀምሯል።

ወልድያ፡ መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 የትምህርት ዘመን መማር ማስተማር መስከረም አምስት በወልድያ ከተማ ተጀምሯል። በከተማ አስተዳደሩ የየጁ ገነት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ካሳዬ በሪሁን በክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶችን ለመማር ማስተማር ዝግጁ...

በ280 ትምህርት ቤቶች ትምህርት መጀመሩን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሥታወቀ።

ከሚሴ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሁሉም አካባቢዎች እንዲጀመር አቅጣጫ መቀመጡ ይታወቃል። ይህንንም ተከትሎ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሉ ወረዳ እና ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቤቶች ትምህርት ተጀምሯል። አሚኮ በደዋጨፋ ወረዳ በተረፍ አንደኛ ደረጃ...

በደብረ ብርሃን ከተማ ዛሬ የ2018 የትምህርት ዘመን በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተጀምሯል።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማሩ የሚያስፈልጓቸውን ግብዓቶች በማሟላት የ2018 ትምህርት ዘመን በወቅቱ ማስጀመር መቻሉን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ገልጿል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ መቅደስ ብዙነህ...

በኮምቦልቻ ከተማ የ2018 የትምህርት ዘመን በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተጀምሯል።

ደሴ: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኮምቦልቻ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከቅድመ መደበኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ትምህርት መጀመራቸው ተመልክቷል። የኮምቦልቻ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ11ኛ ክፍል ተማሪ ትሁት ግርማ ሞገስ...