390 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን 390 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ዛሬ ወደ ሀገር የተመለሱት ሁሉም ወንዶች ሲኾኑ ከተመላሾች መካከል 10 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የኾኑ ታዳጊዎች ይገኙበታል። ለተመላሽ...

ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎችን መከታተል እና መቆጣጠር እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እነዚህ በሽታዎች በዕድሜ መጨመር፣ በፈጣን የከተሞች መስፋፋት፣ ጤናማ ባልኾነ የአኗኗር ዘይቤ እና በሌሎች ምክንያቶች የሚከሰቱ ናቸው ይላሉ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሕክምና እና ታሃድሶ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ተወካይ አያናዉ...

የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን መቋቋሙ የናይል ውኃ ሀብትን በጋራ ለማሥተዳደር እና ለማልማት ትልቅ ፋይዳ እንዳለው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የናይል ተፋሰስ ኮሚሽን በናይል ተፋሰስ ውኃ ሀብቶች የጋራ አጠቃቀም እና ልማት ላይ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ተቋማዊ አሠራር ለመፍጠር እንደሚያስችል የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ...

የታቀዱ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዳር እንዲደርሱ ዘላቂ ሰላምን ማጽናት እንደሚያስፈልግ የምክር ቤት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ እንደቀጠለ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን የረፋድ ቆይታ የክልሉ...

“በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ለአካባቢ ተስማሚ የኾኑ ተነሳሽነቶችን በማስተዋወቅ ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ተፈጥሮና ጤናማ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የጸሐፊን መንፈስ የሚያድሱ ሐይቆች፣ ተፈጥሮን አድምጦ ጥዑም ዜማ ለመቀመር የሚያስችል ድንቅ መልክዓ ምድር፣ የተፈጥሮን ስክነት ማሳያ ስፍራ በሚል ገልጸዋታል የውኃዋ ከተማን ቢሾፍቱ። የምትተክል...