“ከመቀነታችን ፈትተን የለገስነው ሳንቲም ተደምሮ ጉባ ላይ ትልቅ ግድብ ሆነ”
ሰቆጣ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ተከትሎ በመላው አማራ ክልል የደስታ መልዕክቶች እየተላለፉ ነው። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎችም ድጋፋቸውን በሰላማዊ ሰልፍ አሳይተዋል።
በድጋፍ ሰልፉ ተገኝተው ደስታቸውን የገለጹት...
“ጠላቶች የጠነሰሱትን ጥሰን እና በጣጥሰን ይሄው በአንድነት ቆመናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሄዷል።
በድጋፉ እና የደስታ መግለጫው ሰልፍ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች...
“ሕዳሴ በአንድነት ማሳካት የማንችለው እንደሌለ ያሳየ ዳግማዊ ዓድዋ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በድጋፉ እና የደስታ መግለጫው ሰልፍ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...
አሸንፈን አፍሪካን አኩርተናል ዓለምንም አስደምመናል።
ጎንደር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው እንደ ሕዝብ ቀና ያልንበት ዳግማዊ ዓደዋ የኾነው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምርቃት መብቃቱ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።
ጨርሰነዋል፤ መረቅነዋል፤ ...
የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ምልክት ነው።
ጎንደር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በሰልፉ ላይ የተለያዩ መልዕክቶች የተላለፉ ሲኾን ከመልዕክቶቹ መካከልም፦
👉ግድባችን በራስ አቅም እና...








