“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የጠላቶቻችንን ሴራ ያመከንበት ታሪካዊ ፕሮጀክት ነው”

እንጅባራ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመላው ኢትዮጵያውያን አሻራቸው ያረፈበት፣ የይቻላል መንፈስ ምልክት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከረጅም ዓመታት እልህ አስጨራሽ የግንባታ ሂደት በኋላ መቋጫውን አግኝቷል። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎችም የዚህ ታላቅ...

“ታሪካዊ ጠላቶቻችን ዓባይን እንደበረከት ሳይኾን እንደ እርግማን እንድናየው አድርገውን ኖረዋል”

ደሴ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ እና መመረቅን ተከትሎ የቃሉ ወረዳ ነዋሪዎች የደስታ እና የድጋፍ ሰልፍ በደጋንና በገርባ ከተማ አድርገዋል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የሰልፉ ተሳታፊዎች ሕዳሴ ግድብ ተመርቆ በማየታቸው እና...

ታሪክ መሥራታችንን እንቀጥላለን።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አስፋው አዱኛ ለብዙ ዘመናት...

“ሕዳሴው ግድብ ተጠናቅቆ በማየታችን ዳግም የተወለድን ያህል ነው የተሰማን” የድጋፍ ሰልፈኞች

ገንዳ ውኃ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ “ኢትዮጵያ ችላለች” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በገንዳ ውኃ ከተማ ተካሄዷል። በራሳችን ልፋት እና በራሳችን ጥረት የገደብነው ሕዳሴው ግድብ...

“ዓባይ ለእናት ሀገሩ ልማት ውሏል፤ የባሕር በር ጥያቄያችንም እንደ ግድቡ መልስ ያገኛል”

ደሴ: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ በደሴ ከተማ ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄዷል። ሁሉም ኢትዮጵያውያን ያለ ልዩነት የተሳተፉበት፣ በትውልድ ቅብብሎሽ እና በመሪዎች ቁርጠኝነት የተገነባው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በመመረቁ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች...