ዓባይን በራሳችን፣ ለራሳችን ገድበን ለፍጻሜ አብቅተነዋልና ደስ ብሎናል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያውያን የሀገር ፍቅር እና አቅም ተገንብቶ ለፍጻሜ የበቃው ግዙፍ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ለፍጻሜ መብቃቱን ተከትሎ በደሴ ከተማ "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ...

“ሕዳሴ የኢትዮጵያውያን ኩራት፣ የወጣቶች ጥንካሬ እና የአፍሪካም ተስፋ ነው” የአማራ ክልል ወጣቶች ፌዴሬሽን

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተመርቆ ወደ ሥራ መግባቱን ተከትሎ ዛሬ በመላው የአማራ ክልል ሕዝቡ ከመሪዎቹ ጋር ወደአደባባይ በመውጣት የደስታ እና የምስጋና ሰልፍ ሲያካሂድ ውሏል። የአማራ ክልል ወጣቶች ፌዴሬሽንም...

ሕዳሴ ግድብ የአይቻልምን ጥቁር መጋረጃ የቀደደ ዳግማዊ ዓድዋ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን መጠናቀቅ ተከትሎ በግሽ ዓባይ ከተማ የደስታ እና የምስጋና ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ "የአይቻልምን ጥቁር መጋረጃ የቀደደ፤ የእንችላለንን...

“ግድቡ ከደብተር እና ስክብሪቶ መግዣየ ቀንሼ የደገፍኩት ትልቅ ስጦታየ ነው” ተማሪ ፋሲካ

ሰቆጣ፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ የድጋፍ ሰልፍ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። ነዋሪዎቹ የተለያዩ መልዕክቶችን በሕዝባዊ ትዕይንቱ ላይ አሰምተዋል። ተማሪዎችም የዚህ ሕዝባዊ ትዕይንት አካል ነበሩ። ተማሪ ፋሲካ አወጣ የ6ኛ ክፍል ተማሪ ስትኾን...

ሕዳሴ አኩሪ ገድል የሚዘከርበት የአሸናፊነት ብራና ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ...