ተማሪዎችን በትምህርት ቁሳቁስ በመደገፍ ትውልድ የመገንባት ሀገራዊ ኀላፊነታችንን እንወጣ።
ባሕር ዳር: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጓት ማኅበር ከ1 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ተማሪወች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል ።
አሕመድ ይማም የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ናቸው። ማኅበሩ...
ሕዳሴ የአንድነት እና የኅብረ ብሔራዊነት ማሕተም ነው።
ባሕርዳር: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
በኢትዮጵያውያን አንድነት እና ኅብረት የተገነባው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከተጠናቀቀ በኋላ ኢትዮጵያውያን ወደ...
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር 16 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል ተሸፍኗል።
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2017/18 የምርት ዘመን ከ16ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ የሰብል አይነቶች ተሸፍኗል።
ከዚህም ውስጥ ከ650 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑንም የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና...
የሕግ ታራሚዎችን በሥነ ልቦና እና በሥራ ክህሎት ለማብቃት የሚደርገው ጥረት የሚበረታታ ነው።
ደባርቅ: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከዞኑ ፍትሕ መምሪያ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስንተባበር የማንሠራው ታሪክ እንደሌለ ማሳያ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች ዓባይ የዓመታት ቁጭታችን የተወጣንበት፤ በኅብረት የገነባነው የመቻላችን ምልክት ነው፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ...








