የክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ያስፈተናቸውን ሁሉንም ተማሪዎች ማሳለፉን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በ2012 ዓ.ም ተማሪዎችን ተቀብሎ የማስተማር ሥራ የጀመረው የክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም 25 ተማሪዎችን በተፈጠሮ ሳይንስ ትምህርት ለሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አስፈትኗል፡፡ ልዩ...

የትምህርት ዘርፉን መደገፍ የነገ የሀገር ተስፋዎችን ማነጽ ነው።

ጎንደር: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት በጎንደር ከተማ ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት የፕሮግራም ማናጀር ዓለማየሁ ሙሉ በቸቸላ አንደኛ ደረጃ...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዘመናት ቁጭት ማብቂያ፣ የአብሮነት እና የአንድነት ውጤት ነው፡፡

ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ቀራንዮ ንዑስ ከተማ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ሕዝቡ የተለያዩ መልዕክቶችን አስተላልፏል። ‎ ‎የድጋፍ ሰልፉ ተሳታፊዎች የታላቁ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ተፈጥሮን እንደ ዐይኑ ብሌን መንከባከብ እና ማልማት ለሚያውቀው የኦሮሚያ ክልል ሕዝብ ሕዳሴ ልዩ ትርጉም አለው። ውኃ ለኦሮሞ በሕይዎቱ፣ በባሕሉ፣ በታሪኩ እና በሕዝባዊ እሴቶቹ ሁሉ ትልቅ ቁርኝት ያለው የማንነት ቀለሙ ነው። በታላቁ ወንዛችን ዓባይ ላይ ለተገነባው የሕዳሴ...

ተማሪዎችን በትምህርት ቁሳቁስ በመደገፍ ትውልድ የመገንባት ሀገራዊ ኀላፊነታችንን እንወጣ።

ባሕር ዳር: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጓት ማኅበር ከ1 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ተማሪወች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል ። አሕመድ ይማም የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ናቸው። ማኅበሩ...