በትንሽ ቦታ ላይ መለወጥ ይቻላል።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ32 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የምዕራብ ጎጃም ዞን ሥራ እና ክህሎት መምሪያ አስታውቋል። ገበያው፣ አምደ ወርቅ እና ጓደኞቹ ሽርክና ማኅበር በቡሬ ከተማ በዕደ...

“አርሶ አደሮቻችንን ማድነቅ እና ማመስገን እፈልጋለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር እና በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ...

ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸውን ትምህርታዊ በኾኑ ጉዳዮች ላይ እንዲያሳልፉ ማገዝ ያስፈልጋል።

ደሴ፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 ዓ.ም የአንደኛው ወሰነ ትምህርት ተጠናቅቋል። የ1ኛው ወሰነ ትምህርት መጠናቀቁን ተከትሎ የተማሪዎችን የእረፍት ጊዜ አጠቃቀም በተመለከተ በደሴ ከተማ የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የእቴጌ መነን አንደኛ ደረጃ ትምህርት...

እንግዶችን ለማስተናገድ ሆቴሎች በቂ ዝግጅት አድርገዋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) ለአገው ሕዝብ መገለጫ፣ የታሪክ አሻራ የኾነው የአገው የፈረሰኞች በዓል ጥር 23/2018 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ ይከበራል። በእንጅባራ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች እና የአገልግሎት ሰጭ ተቋማትም ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው እንግዶችን እየተቀበሉ ነው። የግሬስ ሆቴል ባለቤት...

በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ታጣቂዎች እየገቡ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ በትጥቅ ትግል የነበሩ ታጣቂዎች ለሰላም ገብተዋል። ስምምነቱን ተከትሎ በሰላም የገቡት ታጣቂዎች በእብናት ወረዳ እና በአካባቢው በተለያዩ አደረጃጀቶች...