የቡና አምራች አርሶ አደሮች የመስክ ትምህርት የአሠልጣኞች ሥልጠና በባሕር ዳር ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቡና እና ሻይ ባለሥልጣን በኢዩ-ካፌ ፕሮጀክት የሚደገፍ የቡና አምራች አርሶ አደሮች የመስክ ትምህርት የአሠልጣኞች ሥልጠና በባሕር ዳር ተጀምሯል።
በሥልጠናው ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ...
የገና እና የጥምቀት በዓላትን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በቂ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገና እና የጥምቀት በዓላትን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በቂ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል። የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ እንደገለጹት የታኅሣሥ እና ጥር ወራት በርካታ ዓለም ዓቀፍ...
‘ቻይና እና ሕንድ ከሚታተሙ መጽሐፍት በተሻለ ጥራት ማተም እንችላለን” ዓባይ የህትመት እና የወረቀት ፓኬጂንግ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ የህትመት እና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ በ2010 ዓ.ም የተቋቋመ የተለያዩ ህትመቶችን የሚሠራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ነው።
የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ ታደሰ መላሽ ህትመቶችን በተለይም መማሪያ መጻሕፍትን በማተም የትምህርት...
“የምግብ ሉዓላዊነታችንን አስተማማኝ በኾነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናረገው ጥረት እየተሳካ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዘንድሮው የበጋ መስኖ ስንዴ አምና ከሠራነው በብዙ ይበልጣል ብለዋል። በዘርፉ እስካሁን የተገኘው ውጤትም እጅግ አመርቂ ነው ሲሉም ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት...
የበዓል ሰሞን የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የበዓል ሰሞን/የቦክሲንግ ደይ/ በአጭር ቀናት ውስጥ ተደራራቢ ጨዋታዎች ይከወኑበታል።
ዛሬ ከሚከናወኑ ጨዋታዎች መካከል በውጤት ማጣት እየተፈተነ ያለው ማንቸስተር ዩናይትድ የዘንድሮውን ጠንካራ ቡድን አስቶን ቪላን የሚገጥምበት ጨዋታ...