የመውሊድ በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓትን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ ውይይት ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመውሊድ በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓትን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ የጥናት ማስጀመሪያ ውይይት አካሄደ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በእስልምና ሃይማኖት...

ጣራ ገዳም – የሃይማኖታዊ ታሪክ ባለቤት፣ የሀገር በቀል ዛፎችም ባንክ

ባሕር ዳር፡ ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይና ደጋ የአየር ንብረት አለው። ጥቅጥቅ ያለው ደንም ለጣራ ገዳም ተፈጥሮ ከለገሰችው በረከቶች መካከል ዋነኛ መገለጫ ነው። በውስጡ በርካታ ሀገር በቀል ዛፎችን አምቆ እና ጠብቆ የያዘ መኾኑ "የደን...

“የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪ ሃብቱን አክብሮ በመያዙ የኢንደስትሪ ፍሰቱ እየጨመረ መጥቷል” አቶ እንድሪስ አብዱ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እና የፍትሕ ተቋማት መምሪያ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጉብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የክልሉ ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በደብረ ብርሃን ከተማ...

ሴቶች በኢትዮጵያ መስኖ ፕሮጀክት ተጠቃሚ አለመኾናቸው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች እንዲሁም ከዓለም አቀፉ ልማት እና ግምገማ ማኅበር ጋር በመተባበር በሰራባ የመስኖ ፕሮጀክት፣ በምዕራብ እና ምሥራቅ ደንቢያ ወረዳዎች ላይ ትኩረት እድረጎ ጥናት ሠርቶ አቅርቧል። በጎንደር...

የዋንጫ ተፎካካሪነትን ለማጠናከር እና ከወራጅ ቀጣና ለመራቅ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ የሚደረግ ትንቅንቅ፡፡

ዛሬ በጉዲሰን ፓርክ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ማንቸስተር ሲቲ ከ17 ጨዋታዎች 10ሩን አሸንፏል፤ በአራት አቻ ወጥቶ በሦስቱ ተሸንፎ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው በ34 ነጥብ ደረጃው 5ኛ ነው፡፡ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ባደረጋቸውን...