“ለሁሉም ጉዳይ መሰረት የኾነው ሰላም ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት ይገባል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13 ቋሚ ኮሚቴዎች የሁለት ወር አፈጻጸማቸውን ከአስተባባሪ ኮሚቴ ጋር በመኾን እየገመገሙ ነው። ከሕዝቡ የሚነሱ የኑሮ ውድነት፣ የመልካም አሥተዳደር እና ሌሎች ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ...

ቋሚ ተክልን በመስኖ ለማልማት በትኩረት እየሠሩ መኾኑን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በመስኖ ልማት ላይ የተሠማሩ...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዓመቱን ሙሉ ያለማቋረጥ የሚፈሱ ከ10 በላይ ወንዞች ይገኛሉ። በርካታ አርሶ አደሮች በጊዜያዊ እና ቋሚ ተክል ምርት ውጤታማ ለመኾን በመስኖ ልማት ሥራ ላይ...

“በክልሉ የተከሰተው የጸጥታ መደፍረስ የሕክምና ግብዓቶችን ለማቅረብ ፈተና ኾኖ ቆይቷል” የሰሜን ጎጃም ዞን...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በ2016 በጀት ዓመት አምስት ወራት በነበረው የግብዓት አጠቃቀም እና ቁጥጥር ከጤና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የባለሙያ አለመሟላት...

የከተማዋን የውስጥ ለውስጥ መንገድ ችግር ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሳልመኔ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት...

ደሴ: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ የሳልመኔ ከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ችግር ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የከተማዋ መሪ ማዘጋጃ ቤት አስታውቋል። አቶ አዚዝ በሽር የሳልመኔ ከተማ ነዋሪ ናቸው። በከተማዋ የውስጥ ለውስጥ...

ለወጣቶች የሥራ እድል መፍጠር መቻላቸውን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በመስኖ ልማት የተሠማሩ አርሶ አደሮች ተናገሩ።

ሁመራ: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወጣት ልዩነህ ምትኩ በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በብዓከር ከተማ በመስኖ ልማት ሥራ ላይ ተሰማርቷል። ከአምስት ዓመት በፊት የመስኖ ሥራን ሲጀምር ከቤተሰብ አነስተኛ ብር በመቀበል...