ከ791 ሺህ በላይ እንሰሳት አፋጣኝ የእንሰሳት መኖ እንደሚያስፈልጋቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ መከላከልና...

ሰቆጣ: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በዝቋላ፣ በስሃላ ሰየምት እና በአበርገሌ ወረዳዎች ብቻ ከ791 ሺህ 596 በላይ እንሰሳት አፋጣኝ የእንሰሳት መኖ እንደሚያስፈልጋቸው የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት...

“የታጣቂዎችን የተሳሳተ ዓላማ በውል በመገንዘብ የክልሉ ሕዝብ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር ተቀናጅቶ ዘላቂ ሰላም ማስፈን...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮማንድ ፖስቱ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ አመራሮች እንዲሁም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የጸጥታና የደኅንነት ኃላፊዎች ጋር በመኾን በቀጠናው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት በጎንደር ከተማ አካሂዷል። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ...

ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው የመመለስ ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ሠርካለም አዳሙ ትባላለች፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ናት። ከ9ኛ ክፍል ወደ 10ኛ ክፍል ደረጃ ይዛ አልፋለች። ትምህርቷን አጠናቅቃ ለራሷ፣ ለሕዝብ እና ለሀገር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ከገቡት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን...

በእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬ አርሰናል ከዌስት ሃም ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ከዌስት ሃም የሚያደርገው ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል፡፡ አርሰናል በዚህ ውድድደር ዘመን 18 ጨዋታዎችን አድርጎ 12ቱን አሸንፏል፡፡ በአራት አቻ ወጥቷል፡፡ በሁለቱ ደግሞ ተሸንፎ 40...