“የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪ ሃብቱን አክብሮ በመያዙ የኢንደስትሪ ፍሰቱ እየጨመረ መጥቷል” አቶ እንድሪስ አብዱ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እና የፍትሕ ተቋማት መምሪያ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጉብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የክልሉ ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በደብረ ብርሃን ከተማ...

ሴቶች በኢትዮጵያ መስኖ ፕሮጀክት ተጠቃሚ አለመኾናቸው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች እንዲሁም ከዓለም አቀፉ ልማት እና ግምገማ ማኅበር ጋር በመተባበር በሰራባ የመስኖ ፕሮጀክት፣ በምዕራብ እና ምሥራቅ ደንቢያ ወረዳዎች ላይ ትኩረት እድረጎ ጥናት ሠርቶ አቅርቧል። በጎንደር...

የዋንጫ ተፎካካሪነትን ለማጠናከር እና ከወራጅ ቀጣና ለመራቅ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ የሚደረግ ትንቅንቅ፡፡

ዛሬ በጉዲሰን ፓርክ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ማንቸስተር ሲቲ ከ17 ጨዋታዎች 10ሩን አሸንፏል፤ በአራት አቻ ወጥቶ በሦስቱ ተሸንፎ ተስተካካይ ጨዋታ እየቀረው በ34 ነጥብ ደረጃው 5ኛ ነው፡፡ ኤቨርተን ከማንቸስተር ሲቲ ጋር ባደረጋቸውን...

የቡና አምራች አርሶ አደሮች የመስክ ትምህርት የአሠልጣኞች ሥልጠና በባሕር ዳር ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቡና እና ሻይ ባለሥልጣን በኢዩ-ካፌ ፕሮጀክት የሚደገፍ የቡና አምራች አርሶ አደሮች የመስክ ትምህርት የአሠልጣኞች ሥልጠና በባሕር ዳር ተጀምሯል። በሥልጠናው ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ...

የገና እና የጥምቀት በዓላትን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በቂ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገና እና የጥምቀት በዓላትን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በቂ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል። የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ እንደገለጹት የታኅሣሥ እና ጥር ወራት በርካታ ዓለም ዓቀፍ...