የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሳ ቢሂ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘትም አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ...
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ አድርጎ ሹሟል።
ምክር ቤቱ ለአስፈጻሚ ተቋማት በዋና አሥተዳዳሪው የቀረቡ እጩ ተሿሚዎችን ሹመት...
መንግሥት ከ9 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ የነዳጅ ድጎማ ማድረጉን የትራንስፖርትእና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት በ2016 በጀት ዓመት አምስት ወራት ለሕዝብ አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ከ9 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ የነዳጅ ድጎማ ማድረጉን ትራንስፖርትእና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ባለፉት አምስት ወራት 5 ሺህ 786...
“ግብፆች አልተስማማንም የሚሉት እኛ የምንፈልገው ካልኾነ ሌሎችን ቢጠቅምም ባይጠቅምም ድርድሩ ይፈርሳል ከሚል ግምት ነው”...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግብፅ የዓባይ ግድብን በተደጋጋሚ የውዝግብ ማዕከል ለማድረግ የምታደርገው ጥረት የውኃው ብቸኛ ተጠቃሚ እና ባለቤት እኛ ነን ከሚል ፍላጎት የመነጨ መኾኑን የውኃ ፖለቲካ ተመራማሪው ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ.ር) ተናግረዋል።
የውኃ ፖለቲካ...
“የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት በ77 ከተሞች አዳዲስ የገበያ ማዕከላትን በማቋቋም አምራችና ሸማቹን በቀጥታ ለማገናኘት እየሠራን...
ደብረ ብርሃን: ታኅሳሥ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ በጀት በማቅረብ የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት እየሠራ መኾኑን ገልጿል። ...