“በክልሉ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ2ሺ በላይ ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጎላቸዋል” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ2ሺ በላይ ታራሚዎች ይቅርታ እንደተደረገላቸው የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ጎሽም ገልጸዋል። የክልሉ መንግሥት የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነው ለ2ሺህ 741...

በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቤቶች የተጠናከረ የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም እንደሚጀመር ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የተጠናከረ እና በቅንጅት የሚሠራ የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም እንደሚጀመር ተገልጿል። ከተማ አሥተዳደሩ ለ25 ሺህ ተማሪዎች በቅርቡ ምገባ ለማስጀመር በሚያስችል እቅድ ላይ...

“ሰላም የሁሉም ነገር መነሻ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን "ሰላማችን ለነጭ ወርቅ ምድራችን" በሚል መሪ ቃል ነክልል እና ዞን አመራሮች፣ ከፍተኛ የጸጥታ የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ውይይት እና ምክክር እያካሄዱ ነው። በምክትል ርእሰ...

የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት እና የዓለም መገናኛ ብዙኅን ዕይታዎች

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ወደብን ለማግኘት ከሶማሊላንድ ጋር ስምምነት መፈጸሟን ይፋ ካደረገች በኋላ የዓለም መገናኛ ብዙኅን ጉዳዮን እየተቀባበሉት ነው፡፡ ኢትዮጵያ የባሕር በር እና የወደብ ፍላጎቷን ለሚዲያዎች ግልጽ በኾነ መንገድ...

የተገኘው የባሕር በር የኢትጵያን ስብራት የጠገነና የትውልድን የዘመን ቁጭት የመለሰ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተገኘው የባሕር በር የኢትጵያን ስብራት የጠገነና የትውልድን የዘመን ቁጭት የመለሰ መሆኑ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትቴር ገለጸ፡፡ የተገኘው የባሕር በር የወጪና ገቢ እቃን ከማመላለስ ባለፈ ለሀገራችን ሁለንተናዊ እድገትና ሉዓላዊነት...