የተከሰተውን “ጉንፋን መሰል” ሕመም እንዴት መከላከል ይቻላል?

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየጊዜው በሚነሱ ቫይረሶች ተጋላጭ ከኾኑ የሰውነት ክፍሎች የመተንፈሻ አካላት አንዱ ነው። ቫይረሶች በተደጋጋሚ ወይንም ጊዜ ጠብቀው ሊነሱ ይችላሉ። የሚያሳዩት ምልክት እና ሕመምም እንደዝርያቸው እንደሚለይ በባሕር...

የገና እና የጥምቀት በዓላትን በተሳካ ሁኔታ እና በሰላም ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

ጎንደር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገና እና የጥምቀት በዓላት በተሳካ ሁኔታ እና በሰላም ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የጸጥታ ኃይሎች ለበዓላት እየተደረገ ያለውን ቅድመ ዝግጅት ገምግመዋል።...

የኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት በቀጣናው ሀገራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብር የሚፈጥር መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የወደብ ስምምነት በቀጣናው ሀገራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብር የሚፈጥር መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችውን በርበራ ወደብን ለረጅም ጊዜ መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ...

“ሀገር ሰላም የሚኾነው ጣት ከመቀሳሰር ወጥቶ በአንድነት መሥራት ሲቻል ነው” የአማራ ክልል ፖለቲካ ፓርቲዎች...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በመወያየት የጋራ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የጋራ ምክር ቤቱ ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ...

“ዘላቂ አብሮነትን ለመገንባት አሰባሳቢ ትርክትን ማጎልበት ይገባል” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአብሮነት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ26ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ14ኛ ጊዜ "ብዝኀነትን መኖር!" በሚል መሪ ሀሳብ ከታኅሳሥ 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። ቀኑን ምክንያት በማድረግ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች...