“በመንግሥት እና በግሉ ዘርፍ ሊሸፈኑ ያልቻሉ ችግሮችን በመሸፈን በተቋቋምንበት ዓላማ ልክ በስፋት እንሠራለን” የኢትዮጵያ...
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ልማት እና እድገት የሪፎርም ንቅናቄ ማብሰሪያ መርሐ ግብር እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)...
“ዘንድሮ ከ2 ቢልየን በላይ ቡና፣ ከግማሽ ቢልየን በላይ ፍራፍሬ እና ከ400 ሚልየን በላይ የሻይ...
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንዳሉት ዘንድሮ ከ2 ቢልየን በላይ ቡና፣ ከግማሽ ቢልየን በላይ ፍራፍሬ እና ከ400 ሚልየን በላይ የሻይ ተክል ዝግጅት ተጀምሯል።
እስካሁን ከነበረን በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሎ በቡና፣...
ልደትን በላሊበላ ለማክበር የሚገቡ እንግዶችን እየተቀበሉ ማስተናገድ መጀመራቸውን የላሊበላ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ላሊበላ የዓለም አይኖች ሁሉ ለማየት የሚናፍቁትን ትልቅ የቱሪዝም ገጸ በረከት አቅፋ የያዘች ከተማ ናት። የተሰጣቸውን ጸጋ በአግባቡ በመጠቀም የኑሯቸው መሰረት ያደረጉት የከተማዋ ነዋሪዎችም ብዙ ናቸው።
"ቱሪዝም ተሰባሪ ነው" ይባላል።...
“ሰላማዊ የትግል አማራጭን በመምረጥ የገቡ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና እየወሰዱ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን ሰላም...
በጫካ የሚገኙ ወንድሞች የሰላም ጥሪዉን በመቀበል ለክልሉ ሰላም የበኩላቸውን እንዲወጡ በማለት የሰላም ጥሪውን የተቀብሉ ወጣቶች ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ደሴ: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጫካ የሚገኙ ወንድሞች የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለክልሉ ሰላም የበኩላቸውን...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጥሪን ተከትሎ ለመጡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ይፋዊ አቀባበል ማስጀመሪያ መርሐ...
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተካሄደው ይፋዊ የአቀባበል መርሐ ግብር ላይም የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
በሦስት ዙር የሚካሄደው ‘ወደ መሰረት መመለስ’...