“የተደረገው የሰላም ጥሪ ሕዝብ እና መንግሥትን ያግባባ ነው” አቶ ደሳለኝ ጣሰው

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላም እና የፀጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በወቅታዊ የክልሉ ጉዳይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የክልሉ ሰላም በየጊዜው ለውጥ እያመጣ በእጅጉ እየተሻሻለ ነው ብለዋል።...

ከ85 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ እየሠራ እንደሚገኝ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

ሁመራ: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኀን የቅድመ ዝግጅት አፈጻጸም ግምገማ እና ውይይት በሁመራ ከተማ አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ...

”የሴፍቲኔት ፕሮግራም ተሳታፊዎች ሠርተው እንዲለወጡ አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት የሥራ ፕሮጀክት የሁለተኛ ምዕራፍ አንደኛ ዙር የዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ የገንዘብ ድጋፍ የማስተላለፍ እውቅና ሰጥቷል። በ2014 ዓ.ም የተጀመረው የሴፍቲኔት ፕሮጀክት 1 ሺህ 61 የቤተሰብ መሪዎችን...

“ለበዓል ቤት ዘግተን እንውል ነበር፣ ድጋፍ ስለተደረገልን እናመሠግናለን” ድጋፍ የተደረገላቸው አካል ጉዳተኛ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የበላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ የበላይ ዘለቀ ክፍለ ከተማ ነዋሪዋ እናትትሁን ዓለም አካል ጉዳተኛ ናቸው፡፡ ከቦታ...

“በወገኖቻችን ላይ የተከሰተውን የድርቅ ጉዳት ለፖለቲካ ትርፍ ማዋል ከሰብአዊነት የራቀ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን የሚመራው የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚቴ በክልሉ በተከሰተው የድርቅ አደጋ እና የድጋፍ ሥራዎች ላይ ግምገማ እና ውይይት አካሂዷል። በግምገማው ላይ ድርቁ...