ስኬታማ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲፈጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።
ጎንደር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የአንድ ሀገር የስኬት መንገድ ነው። ብቁ እና ተወዳዳሪ ትውልድን ለመፍጠር ወሳኝ ሚናም አለው። ይሁን እንጂ የተረጋጋ ሰላማዊ ሁኔታ አለመፈጠር እና የግጭት መበራከት ስኬታማ የመማር ማስተማር እንዳይኖር በማድረግ የተማረ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል።
1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) -የብሔራዊ ባንክ ገዥ
2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚንስትር ማዕረግ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ኀላፊ አድርገው ሾመዋል።
ቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዮዽያ የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ጎንደር፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዮዽያ የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት በጎንደር ከተማ ወላጆቻቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 305 ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ እርሳስ፣ ቦርሳ እና የደንብ ልብስ ነው ድርጅቱ...
“በሕዳሴ የታየው ትዕምርታዊ ተግባር ሕዝቦችን ዋና ተሳታፊና ተጠቃሚ ያደረገ የላቀ የልማት አፈጻጸም ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
ሕዝባዊ ሰልፉን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ...
የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመፍታት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሠራል።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ትውውቅ ተካሂዷል።
በ2017 በጀት ዓመት በተለያዩ...








