የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አከባበር እና የስጋ ቅርጫ፡፡

ቅርጫ በስፋት ከሚከወንባቸው በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። በበዓሉ ሰዎች በየአካባቢያቸው ተሰባስበው እንደየ አቅማቸው የእርድ በሬ በመግዛት አርደው ይከፋፈላሉ። አቶ እያያ እያሱ በደብረ ታቦር ከተማ ይኖራሉ። ፊሪዳ አርደው በማቃረጥ ተጨማሪ ገቢ...

“የሰው ተኮር ማኅበራዊ አገልግሎት ሥራዎችን እጅ ለእጅ ተያይዘን ቀጣይነት ባለው መልኩ እንሠራለን” የፌዴሬሽን ምክር...

አዲስ አበባ: ታኅሳስ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 የአቅመ ደካሞችን ቤት አድሶ ለባለቤቶቹ አስረክቧል። የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ ለአራት አቅመ ደካማ ቤተሰቦች...

“ለወገኖቻችን የበዓል መዋያ ድጋፍ ስናደርግ በደስታ ነው” የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ሥራ አሥኪያጅ ወርቁ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በባሕርዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖችም ስለ ድጋፉ አመሥግነዋል፡፡ ወይዘሮ ወርቄ አሥረስ...

“እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

የክርስቶስ የልደት በዓል ሁለት አስደናቂ ነገሮች የተፈጸሙበት ነው፡፡ የተጠበቀው ባልተጠበቀው መንገድ የመጣበት እና ያልተጠበቁት ባልተጠበቀ ቦታ የተገኙበት ነው፡፡ በኦሪትና በነቢያት ክርስቶስ ይመጣል የሚለውን ቃል የሰሙና ያነበቡ ብዙዎች ነበሩ፡፡ የጠበቁት ግን በነገሥታት ቤተ መንግሥትና በባዕለጸጎች...

“የክርስቶስ ልደት ብዝኀነት፣ እኩልነትና በአንድነት በገሀድ የታዩበት የዓለም ሕዝቦች ምልክት ነው” የፌዴሬሽን ምክር...

ባሕርዳር: ታኅሳሥ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክርስቶስ ልደት በብዝኀነት በእኩልነት መኖርንና ለአንድ ዓላማ መኖርን በአንድነት መሰለፍን እንማርበታለን ብለዋል የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዝኀ ማንነት ያለን ሕዝቦች ነን ያሉት አፈ ጉባኤ አገኘሁ...