“የልደት በዓል በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተጠናቅቋል” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ እና የቅዱስ ላሊበላ የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የውጭ ሀገር ዜጎች...
47ኛው የአፍሪካ ኅብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ በቀጣዩ ሳምንት ይጀመራል።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 47ኛው የአፍሪካ ኅብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ መደበኛ ስብስባ ጥር 6 ቀን 2016 ዓ.ም የኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ መካሄድ ይጀምራል።
ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት...
ሦስት የአማራ ክልል ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎች ጥሪ አደረጉ።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙት ባህር ዳር፣ ደብረ ማርቆስ እና ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች የነባርና አዲስ ተማሪዎችን የመመዝገቢያ ጊዜ አስታውቀዋል።
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰታወቀው የ1ኛ ዓመት ጀማሪ መርሐ...
ከ61 ሺህ በላይ ለሚኾኑ በራሳቸው አቅም ከፍለው መታከም የማይችሉ ነዋሪዎችን በማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "እንደ አቅሜ አዋጣለሁ፤ እንደ ህመሜ እታከማለሁ" በሚል መነሻ በከተማ አሥተዳደሩ ጤና መምሪያ በተዘጋጀው የኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የንቅናቄ መድረክ የባሕር ዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የከተማ...
“ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ለሚኖራት ሁለንተናዊ ትስስር የባሕር በር ስምምነቱ ትልቅ ትርጉም አለው”...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት ኢትዮጵያን ከብሪክስና ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተጠቃሚ የሚያደርግ መኾኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ።
በሥምምነቱ መሠረት ኢትዮጵያ ወደብና...