ብዙ መልካም የጋራ ትናንቶችን በማሳደግ የጋራ ነጋችንን ልንገነባ ይገባል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡

አዲስ አበባ: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የወጣት ምሁራን ሚና በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ውይይት እየተካሄደ ነው። በብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው መድረክ የወጣቶች ሊግ ማኅበራት...

“በኢትዮጵያ በመንግስታት ቅብብሎሽ ተጠብቆ የዘለቀውን የዲፕሎማሲ ስራ በጽናት ማስቀጠል ይገባል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በመንግስታት ቅብብሎሽ ተጠብቆ የዘለቀውን የዲፕሎማሲ ስራ በጽናት ማስቀጠል ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተው የዲፕሎማሲ ሳምንት አካል የሆነው...

በአማራ እና በኦሮሚያ ክልል ያለውን ግጭት በሰላማዊ ውይይቶች ለመቅረፍ መንግሥት ዝግጁ መኾኑን ሰላም ሚኒስቴር...

ባሕር ዳር: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ ትናንት ሲካሄድ በተለያዩ የሀገሪቷ አካባቢዎች ያጋጠሙ የጸጥታ ችግሮች በርካታ ጉዳት እያደረሱ መኾኑንና ለመፍትሔው የሰላም ሚኒስቴር አበክሮ...

“የተፈጥሮን ድንቅ በረከት ተቀብሎ ተንከባክቦ እና አበልፅጎ መጠቀም የኛ የሰው ልጆች ተጠባቂ ተግባር ነው”...

ባሕር ዳር: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወንጪ ሁሌም ንፁህ የተፈጥሮ ስጦታ ሆና ቆይታለች ብለዋል። የተፈጥሮን ድንቅ በረከት ተቀብሎ ተንከባክቦ እና አበልፅጎ መጠቀም ደግሞ የኛ የሰው ልጆች ተጠባቂ ተግባር መኾኑንም ነው የገለጹት። የወንጪ...

“የዳታ ልማት ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ጉዳይ በመኾኑ በትብብር ልንሠራበት የሚገባ ታላቅ ሀብት ነው”...

ባሕር ዳር: ጥር 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግሥታት የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ጉዳዮች ክፍል ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የዳታ ልማት እና አሥተዳደር ረቂቅ መመሪያ ላይ የባለድርሻ አካላት፣ መሪዎች እና ተወካዮች በተገኙበት ውይይት...