“ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቶችን ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

ባሕር ዳር: ጥር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቶችን ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ...

“3ኛዋ የዲፕሎማሲ ከተማ ለኾነችው አዲስ አበባ ተጨማሪ የቱሪዝም አቅም የሚኾኑ ሆቴሎች ያስፈልጉናል” ምክትል ከንቲባ...

አዲስ አበባ: ጥር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ650 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነባው ባለአራት ኮከብ ሆቴል በአዲስ አበባ ተመርቋል። የአቶ ተካ አስፋው እና ባለቤታቸው ወይዘሮ ፍቅረማርያም በላይ ድርጅት የኾነው ታፍቢቢ ያስገነባው ደብል ትሪ ባይ...

ሴቶች ኅብረ-ብሔራዊነት እንዲጠናከር ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች አሠባሣቢ ትርክት እንዲገነባ እና ኅብረ-ብሔራዊነት እንዲጠናከር ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው ብልጽግና ፓርቲ አስታውቋል። የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የ2016 ዓ.ም 2ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ...

“የኢትዮጵያን ሰላም እና ልማት የማይፈልጉ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ለማክሸፍ ሠራዊቱ ዝግጁነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል” ...

ባሕር ዳር: ጥር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያን ሰላም እና ልማት የማይፈልጉ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ለማክሸፍ ሠራዊቱ ዝግጁነቱን አጠናክሮ መቀጠሉን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪ እና የተኩስ አመራር ኀላፊ ሌተናል ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ ገልጸዋል፡፡...

ዓመታዊ የአምባሳደሮች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲፕሎማሲ ሳምንት አካል የሆነው የአምባሳደሮች ስብሰባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባውን ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ናቸው። በዚህም በመድረኩ የዲፕሎማሲ ስራዎችን አፈጻጸም አንስተዋል። የአምባሳደሮች...