ሕገ ወጥ የንግድ መረቦችን ወደ ሕጋዊ ሥርዓት ማስገባት ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል።

ደሴ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ፍትሐዊ፣ ጤናማ እና ተደራሽ የንግድ ግብይት ሥርዓትን በማስፈን ገበያን ማረጋጋት" በሚል መሪ መልዕክት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018...

የመሳላ በዓል በዱራሜ ከተማ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመሳላ በዓል በከምባታ ብሔር ዘንድ በልዩ ዝግጅት እና ክብር የሚታጀብ ታላቅ በዓል ነው። በአካባቢው ባሕል መሠረት የዘር ወራት እንዳበቃ እረኞች ዋሽንት (ገምባቢያ) መንፋት ይጀምራሉ። በየስፍራውም በተለይ በስንደዶ (ዱፋ)...

ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ የአይራ ግብይት ማዕከልን መርቀው ሥራ አስጀመሩ።

ጎንደር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአይራ የግብይት ማዕከልን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የግብይት ማዕከሉ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ እና የእንስሳት ተዋጽኦ ምርቶችን በአንድ ማዕከል የሚያገኙበት የግብይት ማዕከል ነው። የግብይት ማዕከሉን ርእሰ...

የዓለም ቱሪዝም ቀን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መከበር ጀመረ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። የዓለም ቱሪዝም ድርጅት (UNWT) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በ1963 ዓ.ም ተቋቁሟል፡፡ በየዓመቱ መስከረም 17 በዓለም አቀፍ...

“ፈተናዎች ቢበዙም እንኳ ካስቀመጥነው ግብ ለመድረስ ብርቱ መኾንን ያሻል” ውጤታማው ተማሪ

ደሴ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ኢብራሒም ሙሐመድ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ገርባ ከተማ በሚገኘው የአልነጃሽ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው የተማረው። በ2017 ዓ.ም በተሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 576 ነጥብ 39 በማስመዝገብ...