በክልሉ ታላላቅ ከተሞች ያለውን የውኃ ችግር ለመፍታት የማሻሻያ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ውኃና...

ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚሠሩ የውኃ ተቋማት የወደፊቱን የከተሞችን እድገት ታሳቢ ያደረጉ መኾናቸውን በባሕር ዳር ከተማ በቅርቡ አገልግሎት ላይ የዋለውን የውኃ ፕሮጀክት ለጎበኙ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች ገለጻ ተደርጓል። የክልሉን ሕዝብ የንጹህ መጠጥ ውኃ...

የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባለው ክፍት የስራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን ከሚያሟሉ አመልካቾች መካከል በኮንትራት ቅጥር አወዳድሮ ማሟላት ይፈልጋል፡፡ ማስታወቂያውን ያንብቡ ከዚህ በታች ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን መመዝገብ ይችላሉ፡፡ https://forms.gle/H2b1YCsMD8EnEfX46

“የክልሉ የሰላም ሁኔታ መሻሻል በማሳየቱ የልማት ሥራዎች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ጥር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴንን ጨምሮ የክልል ቢሮዎች የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በከተማ አሥተዳደሩ የተሠሩ ትልልቅ ፕሮጀክቶችን እና የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንን ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ምክትል...

አካባቢን ለመጠበቅ እና ለማልማት ሁሉን አቀፍ ትብብር አስፈላጊ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል አርሶ አደሮች የሚተገበር የመሬ መልሶ ማገገም አቀጣጣይ ፕሮጀክት እወጃ እና ትውውቅ አድርጓል። የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ ተስፋሁን ዓለምነህ ወርልድ ቪዥን...

“የቀድሞ የጥናት ካርታ በአማራ ክልል ማዕድን እንደሌለ ተደርጎ ነበር የተዘጋጀው፤ አሁን ላይ ግን ማዕድናት...

ባሕር ዳር: ጥር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ከባሕር ዳር፣ ከጎንደር፣ ከወሎ፣ ከወልድያ እና ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ ምድር ጥናት እና ካርታ ሥራ እንዲሁም በከፍተኛ መስፈርት የማዕድን ፍለጋ፣ ክምችት፣ ስርጭት...