“በተፈጥሮ ሃብት ልማት በዚህ ዓመት የተሻለ ውጤት ለማግኘት እየሠራን ነው” የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር

ሰቆጣ: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ሃብትን ማልማት ከድህነት ለመላቀቅ ወሳኝ ሚና ያለው መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሡ ወልዴ ገልጸዋል። የተፈጥሮ ሃብት ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሰቆጣ ወረዳ 023...

ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሚ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ አደረገ፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትምህርት ሚኒስቴር ከ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ቅድመ ምረቃ መርሐ ግብሮች ላይ ለእጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና እየሰጠ ነው፡፡ በ2016 አጋማሽ ዓመት ላይ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ ለመውሰድ ለሚጠባበቁ ተፈታኞች...

“ ተናፋቂውን ጥምቀት፤ በታሪካዊቷ እመቤት”

ባሕር ዳር: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወራት ሄደው ዓመት እስኪተካ ድረስ ይጓጉለታል፤ ቸር አክርመን እያሉ ይሳሱለታል፤ ቀናትን ከሳምንታት፣ ሳምንታትን ከወራት ጋር እያስተካከሉ የጊዜውን መድረስ ይጠብቁታል፡፡ ቀናት አልፈው፣ ሳምንታት ተከታትለው፣ ወራት ተሰካክተው ዓመት በደረሰ ጊዜ ደስታ...

“የከተራ እና የጥምቀት በዓል ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው” የደብረ...

ደብረ ብርሃን: ጥር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ባሕል እና ስፖርት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት የሆቴል እና ሬስቱራንት ብቃት ማረጋገጥ ባለሙያ ብስራት ታደለ እንዳሉት የከተራ እና የጥምቀት በዓል ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ...

“አቶ ደመቀ መኮንን ለ54ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው” የውጭ...

ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው። የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም በዳቮስ ስዊዘርላንድ መካሄድ ጀምሯል። ለ54ኛ ጊዜ እየተካሄደ የሚገኘው የዘንድሮው ጉባኤ ጭብጥ "...