ሕዝባዊ በዓላቱን ሰላማዊ በኾነ መንገድ ማክበር እንደሚገባ የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ጥሪ...

ባሕር ዳር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አበበ እምቢአለ በዓላቱን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል ከታኅሣሥ ወር የመጨረሻ ሳምንት ጀምሮ ጥርን በሙሉ ልዩ ልዩ...

“በግብጽ እና በአረብ ሊግ በኩል የኢትዮጵያን የወደብ ፍላጎት አስመልክቶ የተሰጠው መግለጫ ተቀባይነት የለውም” የውጭ...

አዲስ አበባ: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲፕሎማሲ ሳምንት ኤግዚቢሽኑ የዲፕሎማሲ ኹኔታን በሚገባ ያስተዋወቀ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) ገልጸዋል። አምባሳደሩ በሳምንታዊ መግለጫቸው ላይ እንዳሉት በአረብ ሊግም ኾነ በግብጽ ወደብን በተመለከተ...

“ጥምቀትን በጎንደር ሲደላን የምናከብረው፤ ችግር ሲገጥመን የምንጥለው ሳይኾን ሁሌም በጉጉት እየጠበቅን በድምቀት የምናከብረው ልዩ...

ጎንደር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ወጣቶች በከተማዋ ወቅታዊ የሰላም ኹኔታ እና በጥምቀት በዓል የእንግዶች አቀባበል ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። በምክክሩ ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የውይይቱ...

“የበዓሉ ባለቤት የኾነው ሕዝብ ለበዓሉ በሰላም መጠናቀቅ ከፀጥታ ኀይሉ ጋር በጋራ ሊሠራ ይገባል” ኮሚሽነር...

ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ የአደባባይ በዓላት መካከል ጥምቀት አንዱ ነው፡፡ በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ላይ ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ክብረ በዓልነቱ...

ባሕላዊ አልባሳት የጎንደር ጥምቀት ሌላ ድምቀቶች!

ጎንደር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮየጎንደር ቀሚስ፣ አልቦ፣ ድሪ፣ አምባር፣ ቀልቤ እና ሌሎችም የባሕላዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች በጎንደር ጥምቀት ላይ በስፉት ይታያሉ፤ የበዓሉም ድምቀት ናቸው። እነዚህ አልባሳት እና ጌጣጌጦች ለሴቶች ሲኾኑ ወንዶች ደግሞ ጃኖ እና...