“የበዓሉ ባለቤት የኾነው ሕዝብ ለበዓሉ በሰላም መጠናቀቅ ከፀጥታ ኀይሉ ጋር በጋራ ሊሠራ ይገባል” ኮሚሽነር...

ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ የአደባባይ በዓላት መካከል ጥምቀት አንዱ ነው፡፡ በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ላይ ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ክብረ በዓልነቱ...

ባሕላዊ አልባሳት የጎንደር ጥምቀት ሌላ ድምቀቶች!

ጎንደር: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮየጎንደር ቀሚስ፣ አልቦ፣ ድሪ፣ አምባር፣ ቀልቤ እና ሌሎችም የባሕላዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች በጎንደር ጥምቀት ላይ በስፉት ይታያሉ፤ የበዓሉም ድምቀት ናቸው። እነዚህ አልባሳት እና ጌጣጌጦች ለሴቶች ሲኾኑ ወንዶች ደግሞ ጃኖ እና...

“በክልሉ የተፈጠረውን ቀውስ ወደ ቀደመ ሰላም ለመመለስ የፀጥታ ኃይሉን አቅም በሥልጠና የመገንባት ሥራ ተጠናክሮ...

ደብረ ማርቆስ: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ ክልላዊ፣ ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን መረዳት የሚያስችል ሥልጠና ለፀጥታ መዋቅሩ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ቀጣይነት ያለው የአጭር እና የረዥም ጊዜ ሥልጠናን ማጠናከር ትኩረት እንደሚሰጠው በምክትል ርእሰ መሥተዳደር...

“ሕዝበ ክርስቲያኑ በዓለ ጥምቀቱን ሲያከብር ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊኾን ይገባል” የባህር...

ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የከተራና የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ሃይማኖታዊ ሥርዓቱንና ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ሊሆን ይገባል ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ተናገሩ። በዓለ ጥምቀቱ ...

አቶ ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ...

ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ ጋር ዛሬ ተወያይዋል። ውይይቱን ያደረጉት በስዊዘርላድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም...