“ለመላው ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ፤
እንኳን ለከተራና ጥምቀት በዓል አደረሣችሁ!" የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በመላው የሀገራችን አከባቢዎች የሚከበር እንደመሆኑ መጠን እንደዚሁም በሌሎች ክፍለ ዓለማት ጭምር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...
አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ተመስገን ጥሩነህ "እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ" የሚል መልእክት አስተላልፈዋል።
በጥምቀት ዕለት ከተፈጸሙ ተአምራት አንዱ አብ በደመና "እርሱን ስሙት" ብሎ መናገሩ...
“ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋንም ለመወጣት ቁርጠኛ ናት” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋንም ለመወጣት ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ልዕለ ኃያል ያልሆኑ ሆኖም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ...
“ለቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቁ ነገር ሰላም ነው” የጎንደር ከተማ አስጎብኝዎች ማኅበር
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ጥምቀት አንደኛው ነው፡፡ በማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫዎች ይከበራል፡፡ የጥምቀት በዓል ከሚደምቅባቸው ከተሞች መካከል ደግሞ ጎንደር ግንባር...
የምክር ቤቱን የአሠራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ለማሻሻል እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሠራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ማሻሻያ ሪፖርት ለምክር ቤቱ ከፍተኛ መሪዎች ቀርቧል፡፡
የማሻሻያ ደንቡ የተጀመረውን ሃገራዊ ሪፎርም፣ የምክር ቤቱን አሁናዊ አደረጃጀት እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ...