የጥምቀት በዓል በደብረታቦር ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)2 ሺህ 16ኛው የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ሚካኤል በጥምቀተ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓሉ በኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባልና የምዕራብ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ሰላማና የምዕራብ ጎንደር ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አባተ ነጋን ጨምሮ...
የጥምቀት በዓል በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
እንጅባራ: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ወርዶ በዮሐንስ እጅ መጠመቁን አብነት በማድረግ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በልዩ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት የሚከበር በዓል ነው።
በእንጅባራ ከተማ የሚገኙ የእምነቱ ተከታዮችም...
“ባሕር ሸሸች፤ ዓለም በብርሃን ተመላች”
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትሕትናው የተገለጠበት፤ ባሕር የሸሸችበት፤ የእዳ ደብዳቤ የተቀደደበት፤ ጠላት ድል የተመታበት፤ መንፈስ ቅዱስ በውኃ ላይ የረበበት፤ ፍጡር ፈጣሪውን ያጠመቀበት፤ ፈጣሪም ስለ ትሕትና በፍጡሩ እጅ የተጠመቀበት፤ በባርነት የኖረው የአዳም ዘር ነጻ...
“ክርስቶስ በጥምቀቱ የሰጠንን ሰላም እኛ ልንጠብቀው ይገባል” የሰቆጣ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ መላሽ ወርቃለም
ሰቆጣ: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው የጥምቀተ በዓል የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ መላሽ ወርቃለም ክርስቶስ በጥምቀቱ የሰጠንን ሰላም እኛ ልንጠብቀው ይገባል ብለዋል።
የዛሬውን የጥምቀት በዓል ስናከብር በዞናችን ያሉ የተቸገሩ ወገኖችን በማሠብና በመደገፍ...