ትጋት፣ ቁርጠኝነት እና ቁጭት ያነገበ መሪ ማፍራት ያስፈልጋል።
ፍኖተ ሰላም: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በፍኖተ ሰላም ከተማ እያካሄደ ነው።
የምዕራብ ጎጃም ዞን...
በዩኒቨርሲቲዎች ከ10 ሺህ በላይ የቃል ኪዳን ቤተሰብ መፈጠሩን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ማብሰሪያ መርሐ ግብር በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የማብሰሪያ ሥነ ሥርዓቱን ይፋ ያደረጉት የሰላም ሚኒስትር ድኤታው ከይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) ናቸው። ኢትዮጵያ በዓድዋ ድል ያደረገችው እና...
ሕገ ወጥ የንግድ መረቦችን ወደ ሕጋዊ ሥርዓት ማስገባት ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል።
ደሴ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ፍትሐዊ፣ ጤናማ እና ተደራሽ የንግድ ግብይት ሥርዓትን በማስፈን ገበያን ማረጋጋት" በሚል መሪ መልዕክት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018...
የመሳላ በዓል በዱራሜ ከተማ እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመሳላ በዓል በከምባታ ብሔር ዘንድ በልዩ ዝግጅት እና ክብር የሚታጀብ ታላቅ በዓል ነው።
በአካባቢው ባሕል መሠረት የዘር ወራት እንዳበቃ እረኞች ዋሽንት (ገምባቢያ) መንፋት ይጀምራሉ። በየስፍራውም በተለይ በስንደዶ (ዱፋ)...
ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ የአይራ ግብይት ማዕከልን መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
ጎንደር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአይራ የግብይት ማዕከልን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
የግብይት ማዕከሉ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ እና የእንስሳት ተዋጽኦ ምርቶችን በአንድ ማዕከል የሚያገኙበት የግብይት ማዕከል ነው። የግብይት ማዕከሉን ርእሰ...








