የእንሰሳት ሃብትን በማዘመን ውጤት ለማምጣት እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን የእንሰሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት መምሪያ ገልጿል። በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በሆርሞን እና በማዳቀል ሥራ...

ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ እና ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶች ጥራት ለማረጋገጥ የሚያስችል ሥርዓት ወደ ሥራ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን፣ የኢትዮጵያ ሆርቲካልቸር አምራቾች እና ላኪዎች ማኅበር ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው። የኮንፈረንሱ ዋና ዓላማ ትርጉም ያለው ውይይት ለመፍጠር፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለመለዋወጥ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ ንግድን ለማስተዋወቅ እና የግብርና...

ለሀገር እና ለሕዝብ ሰላም ከአንድ ቤት የወጡ ወንድማማቾች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፖሊስ ወይም ወታደር ሲባል ሀገርን መጠበቅ፣ ለሀገር መቆም፣ ራስን ለሀገር መስጠት እንደኾነ የሚታወሰን ብዙዎች ነን። ፖሊስነት የሕዝብ እና የሀገርን ሰላም መጠበቅ እና ምቹ የልማት አካባቢን መፍጠር ነው ዓላማ እና...

ፖሊሳዊ ሥልጠናዎችን ወደ ተግባር በመተርጎም የሀገርን እና የሕዝብን ሰላም ማረጋገጥ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ ምልምል ሠልጣኞችን አስመርቋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲ...

ፖሊሳዊ ሥልጠናዎችን ወደ ተግባር በመተርጎም የሀገርን እና የሕዝብን ሰላም ማረጋገጥ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ ምልምል ሠልጣኞችን አስመርቋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ...