ጋዜጠኛ እና ደራሲ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በአደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል። በ1957 ዓ.ም በይርጋለም የተወለደው ጋዜጠኛ ገነነ፤ በኢትዮጵያ በእግር ኳስ ተጫዋችነት፣ በጋዜጠኝነት እና በመጻሕፍት...

“ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሀሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓድዋን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሀሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። ሰላም ሚኒስቴር ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሀገራዊ የምክክር በመድረኩ "ዓድዋን ለዘላቂ ሰላምና...

የደሴ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አሥተዳደሩን የ2ኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው፡፡

ደሴ: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ምክር ቤት በ4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 38ኛ መደበኛ ጉባኤ የድርጊት መርሐ ግብር በደሴ ከተማ አሥተዳደር እያካሄደ ይገኛል። ጉባኤውን የሃይማኖት አባቶች መርቀው የከፈቱ ሲኾን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አፈጉባኤ...

ለተከታታይ 4 ቀናት የተከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት በሠላም መጠናቀቃቸውን አስመልክቶ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ዳር ፈርጧ ውቧ ከተማችን ባሕርዳር ከጥር 10 እስከ14/2016 ዓ.ም " የከተራ፣ የጥምቀት ፣የቃና ዘገሊላና አቡነ ዘርዓ ብሩክ" በዓላት መንፈሳዊ ይዘታቸውን በጠበቀ መልኩ ያለ ምንም...

ለውጪ ገበያ ከተላኩ የቁም እንስሣት ከዘጠኝ ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 130 ሺህ 237 የቁም እንስሣት ለውጪ ገበያ በመላክ 9 ነጥብ 276 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለውጪ ገበያ የተላኩት እንስሣትም 👉 127...