የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ጎበኙ

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በትናንትናው ዕለት መካሄድ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በስብሰባው በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮችና...

ደኅንነታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ ምርቶችን ኅብረተሰቡ እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የገላጭ ጽሑፍና የኢትዮጵያን አስገዳጅ ደረጃ ሳያሟሉ እንዲሁም ደኅንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ 83 ምርቶችን ኽብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡ 44 ዓይነት የምግብ ዘይት ምርት እና 39...

ከግማሽ ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር መዳበሪያ ወደ ዩኒየኖች መካዘን ገብቷል” የአማራ ክልል የኀብረት...

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባለሥልጣኑ የእቅድ፣ በጀት ዝግጅት፣ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክተር መሳፍንት አሞኜ እንደገለጹት 770 ሺህ 638 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዩኒየኖች መካዘን ገብቷል። በዩኒየኖች በኩልም ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ይገኛል ብለዋል። የመርከብ ሁለገብ...

ኢትዮ ቴሌኮም በ6 ወር የሥራ አፈጻጸም ከ42 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በ6 ወር የሥራ አፈጻጸም 42 ነጥብ 86 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱም ገልጿል። ኢትዮ ቴሌኮም የ2016 አም የበጀት አመት የመጀመሪያ መንፈቅ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርቧል። በሪፖርቱም በ6...

“ባለፉት አምስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል” የሕዳሴ...

ባሕር ዳር: ጥር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። እንደ ሀገር ሰንደቅ የሚቆጠረው ይህ ፕሮጀክት እውን...