“ጊዜዬን በአግባቡ መጠቀም ለውጤት አብቅቶኛል” ከፍተኛ ውጤት ያስመገበች ተማሪ
ደሴ፡ መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር አቀፍ ፈተናን በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ 577 ውጤት ማስመዝገብ ችላለች ተማሪ አና ብሩክ።
በ2017 የትምህርት ዘመን በደሴ ከተማ የመምህር አካለ ወልድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዋ አና ብሩክ...
ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ማምጣቱ ላይ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል።
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ከትምህርት ገበታ ውጭ የኾኑ ተማሪዎችን ለመመለስ ቅንጅታዊ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የትምህርት ባለድርሻዎች ይገልጻሉ።
በምዕራብ ጎንደር አሥተዳደር ዞን ቋራ ወረዳ የገለጉ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማ የኮሪደር...
“ሥራ አጥነትን እና ኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ቆርጠን መሥራት አለብን”
ደሴ: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይት መድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ...
በ2018 በጀት ዓመት በከተማ አሥተዳደሩ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ትኩረት ይደረጋል።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር" አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት'' በሚል መሪ መልዕክት የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ...








