የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ያስገነባውን ዘመናዊ ባለ ሦስት ወለል ሕንጻ አስመረቀ።

ሰቆጣ፡ ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ከ26 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ ያስገነባውን ዘመናዊ ባለ ሦስት ወለል ሕንጻ አስመርቋል። የምክር ቤት ሕንጻውን መርቀው ያስጀመሩት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

“ኢምባሲዎች አድማሱ እና አውዱ የሰፋ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢምባሲዎች አድማሱ እና አውዱ የሰፋ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። አቶ ደመቀ ዛሬ በተጠናቀቀው ዓመታዊ የአምባሳደሮች ጉባኤ ላይ የሥራ መመሪያ...

ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ የንግድ ምዝገባ...

ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ 1 ሚሊዮን 545 ሺህ 514 የንግድ ምዝገባ እና ፈቃድ አገልግሎቶች (በኦን ላይን እና በባክ ኦፊስ) መሰጠቱን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። አፈጻጸሙ...

በአማራ ክልል ያጋጠመውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የምሁራን ሚና ከፍተኛ መኾኑ ተገለጸ።

ደሴ: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምሁራን ሚና በሚል ርዕስ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ከምሥራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት ጋር በደሴ ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። በመድረኩ ከወሎ፣ ከወልዲያ እና ከመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ...

በሀገራዊ እሴት፣ ማንነት እና ብሔራዊ ጥቅሞች ላይ ያተኮረ የአድዋ ድል በዓል የወጣቶች ንቅናቄ መድረክ...

አዲስ አበባ፡ ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓድዋን ለዘላቂ ሰላም እና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የወጣቶች ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው። የሰላም ሚኒስቴር ከሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር...