ተቋርጦ የነበረውን የተከዜ ዓሳ ሃብት ምርት ለማስጀመር መዘጋጀቱን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እንሰሳት እና...
ሰቆጣ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየታየ ያለውን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተከትሎ ተቋርጦ የነበረውን የተከዜ ዓሳ ሃብት ምርት ለማስጀመር መዘጋጀቱን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
በአማራ ክልል እንሰሳት...
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ያስመርቃል።
ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንጋፋው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ በነገው እለት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ያስመርቃል።
የሚዲያ ኮምፕሌክሱ ዘመኑ የደረሰበትን የሚዲያ ቴክኖሎጂ ያሟላ ሲሆን ሦስት የቴሌቪዥንና አራት የሬዲዮ ዘመናዊ...
“ተማሪዎች የከተማው እና የዩኒቨርሲቲው ጌጦች በመኾናችሁ ሁሉም ማኅበረሰብ እንደ ልጅ ይንከባከባችኃል” የደባርቅ ከተማ የሀገር...
ባሕር ዳር: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ ያደረገላቸው ነባር ተማሪዎች እየተቀበለ ነው። ተማሪዎች መግባታቸው ተከትሎ በዛሬው ዕለት ለተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልእክት እና በመማር ማስተማር አካሄድ ዙሪያ ገለጻ ተደርጓል፡፡ በዝግጅቱ የሀገር...
“በሐይቅ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የሀገራችንን የለውጥ ጉዞ ውጤቶች ማሳያ ናቸው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የሐይቅ ከተማ እና የአካባቢው ነዋሪዎች ሰላማቸውን በመጠበቅ ልማትን ለማፋጠን እየሠሩ ያሉት ሥራ የሀገሪቱን እድገት እውን ለማድረግ የሚያግዝ ነው ብለዋል፡፡ አፈ...
“የተባበረ የሕዝብ እና የመንግሥት አቅም ለዘላቂ ልማት መረጋገጥ ዋስትና ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ደሴ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐይቅ ከተማ አሥተዳደር በ77 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን እድገት ለማፋጠን ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ከድር መሐመድ ገልጸዋል።
ኢንቨስትመንትን በመሳብ የሐይቅ ከተማን ...